እግዚአብሔር ለዳዊት ጠላቶች ምን ምላሽ ይሰጣል?
እግዚአብሔር ይነድፋቸዋል በድንገትም በቀስቶቹና ፍላጻዎች ይቆስላሉ። [64: 7]
በእግዚአብሔር ድርጊት ምክንያት ጠላት ምን ይሆናል?
ጠላት ይደናቀፋል እናም የሚያዩአቸው ሁሉ ራሳቸውን ያነቃንቃሉ። [64:8]
እግዚአብሔር በዳዊት ጠላቶች ላይ በሚፈርድበት ጊዜ ሁሉም ሰዎች ምን ምላሽ ይሰጣሉ?
ሁሉም ሰዎች ይፈራሉ የእግዚአብሔርን ስራዎች ያውራሉ እግዚአብሔርም ስላደረጋቸው ነገሮች በጥበብ ያስባሉ። [64: 9]