am_tq/psa/129/06.md

448 B

ጸሐፊው ጽዮንን በሚጠሉ ሰዎች ላይ ምን እንዲደርስባቸው ፈለገ?

ሁሉም አፍረው ወደ ኋላ እንዲመለሱ ይፈልጋል። [129: 5-7]

ጸሐፊው የሚያልፉ ሰዎች ምን እንዳይሉ ፈለገ?

"የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን በእግዚአብሔርም ስም እንባርካችኋለን" እንዲሉ አይፈልግም። [129: 8]