am_tq/psa/121/03.md

410 B

እግዚአብሔር ጸሐፊውን የሚረዳው እንዴት ነው?

እግዚአብሔር የጸሐፊው እግር እንዲንሸራተት አይፈቅድም እርሱንም ይጠብቀዋል። [121: 3]

ጸሐፊው የእስራኤል ጠባቂ በጭራሽ የማያደርገው ምንድን ነው አለ?

የእስራኤል ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋምም። [121: 4-5]