am_tq/psa/109/24.md

166 B

የዳዊት ከሳሾች እርሱን ሲያዩት ምን ያደርጋሉ?

ዳዊትን ሲያዩት ከሳሾቹ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ። [109: 25]