am_tq/psa/102/07.md

229 B

በተጎሳቆለ ሰው የሚያፌዙ ሰዎች ስሙን የሚጠቀሙት እንዴት ነው?

በተጎሳቆለው ሰው የሚያፌዙ ሰዎች ስሙን በእርግማን ውስጥ ይጠቀማሉ። [102: 8-9]