1.0 KiB
1.0 KiB
እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ምን እንዲሰሩ አደረጋቸው?
እግዚአብሔር የሰው ልጆችን በእጁ ሥራ ላይ እንዲገዙ ሾማቸው። [8: 6]
እግዚአብሔር በሰው ልጆች እግር ስር ያስቀመጠላቸው አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው?
ሁሉንም በጎችንና በሬዎችን የሜዳ እንስሳትን የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን እንዲሁም በሰው ልጆች እግር ሥር የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም ነገር በእግራቸው ስር አስቀመጠ። [8: 7]
እግዚአብሔር በሰው ልጆች እግር ስር ያስቀመጠላቸው አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው?
ሁሉንም በጎችንና በሬዎችን የሜዳ እንስሳትን የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን እንዲሁም በሰው ልጆች እግር ሥር የሚንቀሳቀስ ማንኛውንም ነገር በእግራቸው ስር አስቀመጠ። [8: 8]