am_tq/pro/19/25.md

198 B

ታካች ሰው ማድረግ የማይችለው ምንድን ነው?

ታካች ሰው እጁን ወደ ምግቡ ሳህን አስገብቶ ወደ አፉ ለማድረስ ይከብደዋል፡፡