am_tq/pro/06/30.md

4 lines
225 B
Markdown

# ሰዎች የሰረቀውን ሌባ የማይንቁት ለምን ሊሆን ይችላል?
ሰዎች በሚራቡበት ጊዜ ፍላጎቱን ለማርካት ሲል የሰረቀውን ሰው አይንቁት ይሆናል።