am_tq/luk/12/31.md

222 B

ለሕይወት ለሚያስፈልጉ ነገሮች ከመጨነቅ ይልቅ ምን እንድናደርግ ነው ኢየሱስ የነገረን?

የእግዚአብሔርን መንግሥት መፈለግ አለብን፡፡