am_tq/luk/02/36.md

246 B

ነቢይቷ ሐና ወደ ማርያም፣ ዮሴፍና ኢየሱስ በመጣች ጊዜ ምን ነበር ያደረገችው?

ሐና እግዚአብሔርን ማመስገንና ለሰው ሁሉ ስለ ሕፃኑ መናገር ጀመረች፡፡