am_tq/luk/02/04.md

238 B

ዮሴፍ ከማርያም ጋር ወደ ቤተ ልሔም የሄደው የማን ዘር ስለ ነበር ነው?

ዮሴፍና ማርያም ወደ ቤተ ልሔም የሄዱት ዮሴፍ የዳዊት ዘር ስለ ነበር ነው፡፡