am_tq/jer/50/29.md

342 B

ያህዌን ስላላከበረች በእርሷ ላይ ምን ይደርሳል?

በባቢሎ ላይ ቀስተኞችን ጥሩ፣ ማንም አያመልጥም፡፡ ጠላት ተዋጊ ወንዶችዋን ሁሉ ይደመስሳል፤ ይህ የሚሆነው እርሷ በያህዌ ላይ ካደረገችው ነገር የተነሳ ነው፡፡