am_tq/jer/50/08.md

293 B

እስራኤላውያን ባቢሎን ከመማረኳ አስቀድሞ ባቢሎንን መልቀቅ ያለባቸው ለምንድን ነው?

እስራኤላውያን መልቀቅ ያለባቸው ከሰሜን ታላላቅ አገሮች ባቢሎንን ለመያዝ ስለሚመጡ ነው፡፡