am_tq/jer/32/38.md

291 B

ያህዌ ለይሁዳ ህዝብ መልካሙን ሁሉ የሚያደርገው እንዴት ነው?

አንድ ልብ እና እርሱን ያከብሩት ዘንድ አንድ መንገድ ያሳያቸዋል ደግሞም ከእነርሱ ጋር ዘላለማዊ ኪዳን ያደርጋል፡፡