ሴዴቅያስ፣ በምድሪቱ የቀሩ ሰዎች፣ እና ወደ ግብጽ የሄዱ ህዝቦች እንደ መጥፎው በለስ ናቸው፡፡
ለእነዚህ ነገሮችን የከፉ ያደርግባቸዋል፣ ደግሞም በጦርነት፣ በችጋር እና በበሽታ ይገድላቸዋል፡፡