ከእርሱ ለመራቅ ወደየትም መሄድ አይችሉም፡፡ እርሱ በቅርብም በሩቅም አለ፣ እርሱ የትኛውንም የተደበቀ ስፍራ ማየት ይችላል፣ ደግሞም እርሱ በሰማያትም በምድርም በሁሉም ስፍራ አለ፡፡