am_tq/jer/23/03.md

215 B

ያህዌ ለእርሱ መንጋ ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?

ይሰበስባቸዋል፣ መሰማሪያ ይሰጣቸዋል፣ እንደዚሁም መልካም እረኛ ይሰጣቸዋል፡፡