am_tq/jer/13/01.md

256 B

ያህዌ ኤርምያስን ከተልባ እግር በተሰራው መቀነት ምን አድርግ አለው?

ያህዌ ኤርምያስን መቀነቱን እንዲታጠቅና ወደ ኤፍራጥስ ወስዶ እንዲደብቀው ነገረው፡፡