am_tq/isa/30/30.md

306 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ የድምፁን ግርማ የሚያስታውቀውና የክንዱን እንቅስቃሴ የሚያሳየው እንዴት ነው?

በሚነድ ቁጣና በእሳት ነበልባል፣ በዐውሎ ነፋስ፣ በወጨፎና በበረዶ ድንጋይ ያሳያል