ከእርሱ ያልሆነውን ዕቅድ እንደሚያቅዱና በኃጢአት ላይ ኃጢአትን ይጨምሩ ዘንድ በእርሱ መንፈስ ሳይሆን ከአገራት ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋሉ አለ
የፈርዖንን ጥበቃ ይፈልጋሉ፣ የግብፅንም ጥላ መጠጊያቸው ያደርጋሉ