am_tq/eph/06/10.md

299 B

አማኝ ለምንድን ነው ሙሉውን የእግዚአብሔርን የጦር ዕቃ የግድ ማድረግ ያለበት?

አማኝ የዲያብሎስን ክፉ ዕቅዶችን እንዲቋቋም ሙሉውን የእግዚአብሔር የጦር ዕቃን ማድረግ አለበት። [6:11]