am_tq/act/22/17.md

359 B

ጌታ ኢየሱስ በቤተ መቅደስ ውስጥ ለጳውሎስ ሲናገረው ስለ እርሱ የሚሰጠውን ምስክርነት አይሁድ እንዴት እንደሚቀበሉት ነበር የነገረው?

ጳውሎስ ስለ እርሱ የሚሰጠውን ምስክርነት አይሁድ እንደማይቀበሉት ኢየሱስ ተናግሯል