am_tq/act/10/25.md

223 B

ቆርኔሌዎስ በጴጥሮስ እግር ስር በሰገደ ጊዜ ጴጥሮስ ምን አለው?

ጴጥሮስ፣ እርሱ ሰው ብቻ መሆኑን በመንገር ቆርኔሌዎስ እንዲነሣ ነገረው