# በማግስቱ፣ ጴጥሮስ በሰገነቱ ላይ በሚጸልይበት ወቅት በራዕይ ያየው ምን ነበር?
በደረታቸው የሚሳቡ፣ አዕዋፍና ልዩ ልዩ ዓይነት እንስሶች የሞሉበትን ረጅም ሸማ ጴጥሮስ አየ