am_tq/act/09/26.md

484 B

ሳውል ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ ደቀ መዛሙርት የተቀበሉት እንዴት ነበር?

በኢየሩሳሌም ደቀ መዛሙርት ሳውልን ፈሩት

ሳውልን ወደ ሐዋርያት ያመጣውና በደማስቆ ስለ ደረሰበት ነገር ያብራራላቸው ማን ነበር?

ሳውልን ወደ ሐዋርያት ያመጣውና በደማስቆ ስለ ደረሰበት ነገር ያብራራላቸው በርናባስ ነበር