am_rev_text_udb/17/08.txt

1 line
460 B
Plaintext

\v 8 ያየኸው አውሬ ቀድሞ ነበረ፤ አሁን ግን የለም፤ ከጥልቁ ጉድጓድ ይወጣል፤ የኋላ ኋላ እግዚአብሔር ጨርሶ ይደመስሰዋል። አውሬው እንደ ገና በሚመጣ ጊዜ በምድር ያሉ ሰዎች በጣም ይደነቃሉ። እነዚህ እግዚአብሔር ዓለምን ከፈጠረ ጀምሮ ስሞቻቸው በሕይወት መጽሐፍ ያልተጻፉ ሰዎች ናቸው።