am_rev_text_udb/11/15.txt

1 line
356 B
Plaintext

\v 15 ከዚያም ሰባተኛው መልአክ መለከቱን ነፋ። በሰማይ እንዲይ የሚሉ ታላላቅ ድምፆች ተሰሙ፤ “ጌታ አምላካችንና የእርሱ ክርስቶስ በዓለም ያሉ ሕዝቦችን ሁሉ ይገዛሉ፤ እነዚህን ሕዝቦች ከዘላለም እስከ ዘላለም ይገዟቸዋል!