Fri Sep 30 2016 14:11:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 14:11:16 +03:00
parent dff62eb2fa
commit fbe254b5f8
6 changed files with 12 additions and 1 deletions

1
15/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ከዚህ በኋላ የምስክሩ ድንኳን የነበረበት በሰማይ ያለው ቤተ መቅደስ ተከፍቶ አየሁ። \v 6 ሰባት የተለያዩ መቅሠፍቶችን የያዙ ሰባት መላእክት ከቤተ መቅደሱ ወጡ። መላእክቱ ከተልባ እግር የተሠራ ንጹሕና የሚያበራ ልብስ ለብሰው፣ ደረታቸውንም በወርቅ መታጠቂያ ታጥቀው ነበር።

2
15/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 ከአራቱ ሕያዋን ፍጡራን አንዱ ለሰባቱ መላእክት ለእያንዳንዳቸው የወይን ጠጅ የሞላባቸው የወርቅ ጽዋዎች ሰጣቸው። ወይን ጠጁ ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር በእርሱ ላይ ዐመፅ ባደረጉት ላይ በጣም መቆጣቱንና እርሱ ሊቀጣቸው መሆኑን ያመለክታል።
\v 8 ክቡርና እጅግ ኃያል የሆነው የእግዚአብሔርን ሐልዎት የሚወክለው ጢስ ቤተ መቅደሱን ሞላው። ሰባቱ መላእክት በምድር ያሉ ሰዎችን በሰባት የተለያዩ መንገዶች ቀጥተው እስኪያበቁ ድረስ ማንም ቤተ መቅድሱ ውስጥ መግባት አልቻለም።

1
16/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 16 \v 1 ከቤተ መቅደሱ አንድ ታላቅ ድምፅ፣ “ሂዱ፤ ሰባቱ ጽዋዎች ውስጥያለውን ወይን ጠጅ ምድር ላይ አፍስሱ” በማለት ለሰባቱ መላእክት ሲናገር ከሰማይ ሰማሁ። ይህም፣ እግዚአብሔር እነርሱ ላይ ስለ ተቆጣ ሰዎች ላይ ሥቃይ ያደርሳል።”

1
16/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 2 የመጀመሪያው መልአክ ሄዶ ጽዋው ውስጥ የነበረውን ወይን ጠጅ ምድር ላይ አፈሰሰ። ከዚህም የተነሣ የአውሬው አገልጋዮች የአውሬውን ስም በላያቸው እንዲጽፉ በፈቀዱት፣ ለአውሬውም ምስል በሰገዱት ላይ ክፉኛ የሚያሠቃይ ቁስል ወጣባቸው።

1
16/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ሁለተኛው መልአክ ጽዋው ውስጥ የነበረውን ወይን ተጅ ባሕር ላይ አፈሰሰ። ከዚህም የተነሣ የባሕሩ ውሃ እንደ ሞተ ሰው ደም መጥፎ ሽታ አወጣ፤ ባሕሩ ውስጥ የሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች ሁሉ ሞቱ።

View File

@ -153,6 +153,11 @@
"14-19",
"15-01",
"15-02",
"15-03"
"15-03",
"15-05",
"15-07",
"16-01",
"16-02",
"16-03"
]
}