From fbe254b5f8566f8f5671cea0c8b4dfbb81607164 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Fri, 30 Sep 2016 14:11:16 +0300 Subject: [PATCH] Fri Sep 30 2016 14:11:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 15/05.txt | 1 + 15/07.txt | 2 ++ 16/01.txt | 1 + 16/02.txt | 1 + 16/03.txt | 1 + manifest.json | 7 ++++++- 6 files changed, 12 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 15/05.txt create mode 100644 15/07.txt create mode 100644 16/01.txt create mode 100644 16/02.txt create mode 100644 16/03.txt diff --git a/15/05.txt b/15/05.txt new file mode 100644 index 0000000..1de71b7 --- /dev/null +++ b/15/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 ከዚህ በኋላ የምስክሩ ድንኳን የነበረበት በሰማይ ያለው ቤተ መቅደስ ተከፍቶ አየሁ። \v 6 ሰባት የተለያዩ መቅሠፍቶችን የያዙ ሰባት መላእክት ከቤተ መቅደሱ ወጡ። መላእክቱ ከተልባ እግር የተሠራ ንጹሕና የሚያበራ ልብስ ለብሰው፣ ደረታቸውንም በወርቅ መታጠቂያ ታጥቀው ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/15/07.txt b/15/07.txt new file mode 100644 index 0000000..4cdf9b1 --- /dev/null +++ b/15/07.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +\v 7 ከአራቱ ሕያዋን ፍጡራን አንዱ ለሰባቱ መላእክት ለእያንዳንዳቸው የወይን ጠጅ የሞላባቸው የወርቅ ጽዋዎች ሰጣቸው። ወይን ጠጁ ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር በእርሱ ላይ ዐመፅ ባደረጉት ላይ በጣም መቆጣቱንና እርሱ ሊቀጣቸው መሆኑን ያመለክታል። + \v 8 ክቡርና እጅግ ኃያል የሆነው የእግዚአብሔርን ሐልዎት የሚወክለው ጢስ ቤተ መቅደሱን ሞላው። ሰባቱ መላእክት በምድር ያሉ ሰዎችን በሰባት የተለያዩ መንገዶች ቀጥተው እስኪያበቁ ድረስ ማንም ቤተ መቅድሱ ውስጥ መግባት አልቻለም። \ No newline at end of file diff --git a/16/01.txt b/16/01.txt new file mode 100644 index 0000000..cdf3319 --- /dev/null +++ b/16/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 16 \v 1 ከቤተ መቅደሱ አንድ ታላቅ ድምፅ፣ “ሂዱ፤ ሰባቱ ጽዋዎች ውስጥያለውን ወይን ጠጅ ምድር ላይ አፍስሱ” በማለት ለሰባቱ መላእክት ሲናገር ከሰማይ ሰማሁ። ይህም፣ እግዚአብሔር እነርሱ ላይ ስለ ተቆጣ ሰዎች ላይ ሥቃይ ያደርሳል።” \ No newline at end of file diff --git a/16/02.txt b/16/02.txt new file mode 100644 index 0000000..f025943 --- /dev/null +++ b/16/02.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 2 የመጀመሪያው መልአክ ሄዶ ጽዋው ውስጥ የነበረውን ወይን ጠጅ ምድር ላይ አፈሰሰ። ከዚህም የተነሣ የአውሬው አገልጋዮች የአውሬውን ስም በላያቸው እንዲጽፉ በፈቀዱት፣ ለአውሬውም ምስል በሰገዱት ላይ ክፉኛ የሚያሠቃይ ቁስል ወጣባቸው። \ No newline at end of file diff --git a/16/03.txt b/16/03.txt new file mode 100644 index 0000000..956dd25 --- /dev/null +++ b/16/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 ሁለተኛው መልአክ ጽዋው ውስጥ የነበረውን ወይን ተጅ ባሕር ላይ አፈሰሰ። ከዚህም የተነሣ የባሕሩ ውሃ እንደ ሞተ ሰው ደም መጥፎ ሽታ አወጣ፤ ባሕሩ ውስጥ የሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች ሁሉ ሞቱ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 5d6cb7b..0e2afe3 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -153,6 +153,11 @@ "14-19", "15-01", "15-02", - "15-03" + "15-03", + "15-05", + "15-07", + "16-01", + "16-02", + "16-03" ] } \ No newline at end of file