Fri Sep 30 2016 15:21:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 15:21:16 +03:00
parent a9a46c8052
commit c8a9b21abb
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

1
21/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ሰይጣንን ላሸነፉ ሁሉ ይህን እሰጣለሁ። እኔ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ልጆቼ ይሆናሉ። \v 8 ፈሪዎች፣ ይማያምኑ፣ ጸያፍ ነገሮችን የሚያደርጉ፣ ሰዎችን ያሚገድሉ፣ አመንዝራዎች፣ ጠንቋዮች፣ ጣዖት አምላኪዎችና ሐሰተኞች ሁሉ ግን በእሳትና በዲን በሚነደው ባሕር ውስጥ ይሠቃያሉ። ለሁለተኛ ጊዜ መሞት ማለት ይኸው ነው።”

1
21/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ሰባቱን የወይን ጽዋዎች፣ የመጨረሻውን መከራ የሚያመጣውን ሰባተኛውን ጽዋ ከያዙት ከሰባቱ መላእክት አንዱ ወደ እኔ መጥቶ፣ “ከእኔ ጋር ና፤ ሙሽራ ከምታገባው ወንድ ጋር አንድ እንደምትሆነው ለዘላለሙ ከበጉ ጋር አንድ የሆኑ ሰዎችን አሳይሃለሁ!” አለኝ። \v 10 ከዚያም በመንፈስ ወደ አንድ ረጅም ተራራ ጫፍ ወሰደኝ። ቅድስቲቱ የእግዚአብሔር ከተማን ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቷ ኢየሩሳሌምን አሳየኝ።

1
21/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 ከራሱ ከእግዚአብሔር በመጣ ታላቅ ብርሃን ታንጸባርቅ ነበር። ከተማዋ የኢያሰጲድ ክቡር ድንጋይ እንደሚያበራ ታበራ ነበር፤ እንደ ምስታወትም የጠራች ነበረች። \v 12 በከተማዋ ዙሪያ ትልቅ የግንብ አጥር ነበር። በሮቹ ላይ የአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች ስም ተጽፎ ነበር። እያንዳንዱ በር የአንድ ነገድ ስም ተጽፎበት ነበር። \v 13 በምሥራቅ በኩል ሦስት በሮች፣ በሰሜን በኩል ሦስት በሮች፣ በደቡብ በኩል ሦስት በሮች፣ በምዕራብ በኩል ሦስት በሮች ነበሩ።

View File

@ -206,6 +206,9 @@
"20-13",
"21-01",
"21-03",
"21-05"
"21-05",
"21-07",
"21-09",
"21-11"
]
}