Fri Sep 30 2016 14:13:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
fbe254b5f8
commit
ac0a5b5186
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 \v 7 ሦስተኛው መልአክ ጽዋው ውስጥ የነበረውን ወይን ጠጅ ወንዞችና የውሃ ምንጮች ላይ አፈሰሰ። ከዚህም የተነሣ የወንዞችና የምንጮች ውሃ ወደ ደም ተለወጠ። 5 \v 5 ከዚያም ውሆች ላይ ሥልጣን ያለው መልአክ ለእግዚአብሔር እንዲህ ሲል ሰማሁ፤ “እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ የነበርህና ያለህ ቅዱሱ ነህ። ሰዎች ላይ በጽድቅ ትፈርዳለህ። 6 \v 6 አንተ ላይ ያመፁ ሰዎች ቅዱሳንህንና ነቢያቶችህን ገደሉ። ስለዚህ ደም እንዲጠጡ በማድረግ ስለ ቀጣሃቸው አንተ ትክክል ነህ፤ ለእነርሱ የሚገባውም ይኸው ነው” አለ። 7 ከዚያም አንድ ድምፅ ከመሠዊያው፣ “አዎን፣ ሁሉን ቻይ፣ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ በትክክልና በጽድቅ ሰዎች ላይ ትፈርዳለህ” የሚል ምላሽ ሰጠ።
|
Loading…
Reference in New Issue