Fri Sep 30 2016 11:51:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 11:51:16 +03:00
parent 111ed12aa6
commit 8736cd1a23
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

1
03/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 ሰይጣንን ያሸነፉ ይህን የመሰለ ነጭ ልብስ ይለብሳሉ። የዘላለም ሕይወት ያላቸው ሰዎችን ስሞች ከያዘው የሕይወት መጽሐፍ ስማቸውን አልደመስስም። ይልቁንም፣ የእኔ መሆናቸውን በአባቴና በመላእክቱ ፊት እመሰክርላቸዋለሁ። \v 6 መረዳት የሚፈልግ ሁሉ ለቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገረውን በጥንቃቄ መስማት አለበት።”

1
03/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 “ለፊላድልፍያ ከተማ ቤተ ክርስቲያን ይህን መልእክት ጻፍ፤ እነዚህን ነገሮች ለአንተ እናገራለሁ። እኔ ቅዱሱ ነኝ፤ እውነተኛው ነኝ። ንጉሥ ዳዊት ሰዎች ወደ ጥንቱ የኢየሩሳሌም ከተማ እንዲገቡ የመፍቀድ ሥልጣን እንደ ነበረው፤ እኔም ሰዎች ወደ መንግሥቴ እንዲገቡ የመፍቀድ ሥልጣን አለኝ። ማንም እንዳይዘጋው አድርጌ በር የምከፍት፣ ማንም እንዳይከፍተው አድርጌ በር የምዘጋ እኔ ነኝ። \v 8 ያደረግኸውን ሁሉ አውቃለሁ። ማንም መዝጋት የማይችለውን በር በፊትህ ከፍቻለሁና ልብ በል። ኃይልህ በጣም ትንሽ ቢሆንም፣ እንደ ታዘዝከኝ አውቃለሁ፤ በእኔ ማመንህን አልካድህም።

1
03/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ከእናንተ አንዳንዶቹ ሰይጣንን ከሚከተሉ ጋር እንደሚገናኙ አውቃለሁ። አይሁድ ነን ይላሉ፤ ግን በእውነት አይሁድ እንዳይደሉ አውቃለሁ። ሐሰተኞች ናቸው። ወደ አንተ መጥተው ዝቅ ብለው እግርህ ሥር እንዲወድቁና እኔ እንደ ወደድሁህ እንዲመሰክሩ አደርጋቸዋለሁ። \v 10 መከራን በትዕግሥት እንድትቀበል ለሰጠሁህ ትእዛዝ ስለ ታዘዝህ፣ እኔ ላይ እንድታምፅ ሊያደርጉህ ከሚሞክሩ እጠብቅሃለሁ። በመላው ዓለም ባሉት ሁሉ ላይ በቅርቡ ይህን ያደርጋሉ። \v 11 እኔ ቶሎ እመጣለሁ። ስለዚህ ማንም እግዚአብሔር ያዘጋጀልህን ሽልማት እንዳያሳጣህ፣ እኔ የነገርሁህን በማድረግ ጽና።

View File

@ -58,6 +58,9 @@
"02-24",
"02-26",
"03-01",
"03-03"
"03-03",
"03-05",
"03-07",
"03-09"
]
}