Fri Sep 30 2016 12:19:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 12:19:16 +03:00
parent ef2fb605a7
commit 549cc39e83
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

1
07/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 ከዚያም መልአኩና አብረውት የነበሩ መላእክት የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሁሉ ላይ ምልክት አደረጉ። የታተሙትንም ቊጥር ሰማሁ። ቊጥራቸው መቶ አርባ አራት ሺህ ነበር። እነዚህ ከእስራኤል ነገድ ሁሉ የመጡ ናቸው። \v 5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለተ ሺህ፣ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ \v 6 ከአሴር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣

1
07/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 ከስምዖን ነገደ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከሌዊ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከይሳኮር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ \v 8 ከዛብሎን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከዮሴፍ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከብንያም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ሰዎችን መላእክቱ አተሙ።

1
07/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ በጣም ብዙ ሕዝብ አየሁ። ማንም መቊጠር እስከማይችል ድረስ እጅግ ብዙ ነበር። ከሕዝብ፣ ከነገድ፣ ከወገን፣ ከቋንቋም ሁሉ የመጡ ነበር። በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆመው ነበር። ነጭ ልብስ ለብሰው፣ የዘንባባ ዝንጣፊ በእጃቸው ይዘው ነበር። \v 10 በታላቅ ድምፅ እየጮኹ፣ በዙፋኑ ላያ ያለው አምላካችንና በጉ፣ ከሰይጣን ኃይል ታድገውናል!” ይሉ ነበር።

View File

@ -85,6 +85,9 @@
"06-07",
"06-09",
"06-12",
"06-15"
"06-15",
"07-01",
"07-04",
"07-07"
]
}