diff --git a/07/04.txt b/07/04.txt new file mode 100644 index 0000000..0f08f37 --- /dev/null +++ b/07/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 4 ከዚያም መልአኩና አብረውት የነበሩ መላእክት የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሁሉ ላይ ምልክት አደረጉ። የታተሙትንም ቊጥር ሰማሁ። ቊጥራቸው መቶ አርባ አራት ሺህ ነበር። እነዚህ ከእስራኤል ነገድ ሁሉ የመጡ ናቸው። \v 5 ከይሁዳ ነገድ አሥራ ሁለተ ሺህ፣ ከሮቤል ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከጋድ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ \v 6 ከአሴር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ \ No newline at end of file diff --git a/07/07.txt b/07/07.txt new file mode 100644 index 0000000..3c2bc55 --- /dev/null +++ b/07/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 ከስምዖን ነገደ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከሌዊ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከይሳኮር ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ \v 8 ከዛብሎን ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከዮሴፍ ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ፣ ከብንያም ነገድ አሥራ ሁለት ሺህ ሰዎችን መላእክቱ አተሙ። \ No newline at end of file diff --git a/07/09.txt b/07/09.txt new file mode 100644 index 0000000..b7806b6 --- /dev/null +++ b/07/09.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 9 ከእነዚህ ነገሮች በኋላ በጣም ብዙ ሕዝብ አየሁ። ማንም መቊጠር እስከማይችል ድረስ እጅግ ብዙ ነበር። ከሕዝብ፣ ከነገድ፣ ከወገን፣ ከቋንቋም ሁሉ የመጡ ነበር። በዙፋኑና በበጉ ፊት ቆመው ነበር። ነጭ ልብስ ለብሰው፣ የዘንባባ ዝንጣፊ በእጃቸው ይዘው ነበር። \v 10 በታላቅ ድምፅ እየጮኹ፣ በዙፋኑ ላያ ያለው አምላካችንና በጉ፣ ከሰይጣን ኃይል ታድገውናል!” ይሉ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 5fae2da..92eafa7 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -85,6 +85,9 @@ "06-07", "06-09", "06-12", - "06-15" + "06-15", + "07-01", + "07-04", + "07-07" ] } \ No newline at end of file