Fri Sep 30 2016 11:35:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 11:35:15 +03:00
parent b97dc530fe
commit 49bb21f869
4 changed files with 7 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
7 \v 7 እነሆ ክርስቶስ በደመና ይመጣል። መስቀል ላይ ቸንክረው የገደሉት እንኳ ሳይቀሩ ሰዎች ሁሉ ያዩታል። ማንኛውም ነገድ፣ ምድር ላይ የሚኖር ማንኛውም ሰው እርሱ ሲመጣ ሲያዩ በጣም ያዝናሉ፤ ያለቅሳሉ። እውነቱ ይኸው ነው! 8 \v 8 ጌታ አምላክ እንዲህ ይላል፤ “እኔ ነገሮችን ሁሉ የጀመርኩ አልፋ ነኝ፤ እኔ ነገሮች ሁሉ እንዲያበቁ የማደርግ ዖሜጋ ነኝ። እኔ የነበርኩ፣ ያለሁና ሁሌም የምኖር ነኝ። በማንኛውም ነገርና በሁሉም ላይ የምገዛ እኔ ነኝ።”
\v 7 እነሆ ክርስቶስ በደመና ይመጣል። መስቀል ላይ ቸንክረው የገደሉት እንኳ ሳይቀሩ ሰዎች ሁሉ ያዩታል። ማንኛውም ነገድ፣ ምድር ላይ የሚኖር ማንኛውም ሰው እርሱ ሲመጣ ሲያዩ በጣም ያዝናሉ፤ ያለቅሳሉ። እውነቱ ይኸው ነው! \v 8 ጌታ አምላክ እንዲህ ይላል፤ “እኔ ነገሮችን ሁሉ የጀመርኩ አልፋ ነኝ፤ እኔ ነገሮች ሁሉ እንዲያበቁ የማደርግ ዖሜጋ ነኝ። እኔ የነበርኩ፣ ያለሁና ሁሌም የምኖር ነኝ። በማንኛውም ነገርና በሁሉም ላይ የምገዛ እኔ ነኝ።”

1
01/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 አማኝ ወገናችሁ እኔ ዮሐንስ፣ ኢየሱስ እኛ ላይ ገዢ በመሆኑ፣ እኔም እንደ እናንተ መከራ እየተቀበልሁ ነው። ለእምነታችን መከራ የመቀበልን ጥሪ እንጋራለን። እርሱ ነገሮችን ሁሉ እንደሚገዛ እኛንም ይገዛል፤ የሚመጣውን ማንኛውንም መከራና ፈተና በትዕግሥት እንቀበላለን። ስለ እግዚአብሔር መልእክትና፣ ኢየሱስን በተመለከተም ለሰዎች እውነቱን በመናገሬ ታስሬ ፍጥሞ ወደምትባል ደሴት ተወሰድሁ። \v 10 ከሌሎች አማኞች ጋር ጌታን በምናመልክበት በአንዱ ቀን፣ በእግዚአብሔር መንፈስ ነበርሁ። ከኋላዬ የሚናገር ድምፅ ሰማሁ። ድምፁ የመለከት ዓይነት ድምፅ ነበር። \v 11 እንዲህም አለኝ፤ “የምታየውን ሁሉ በመጽሐፍ ጻፍና ወደ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት ማለትም በኤፌሶን፣ በሰምርኔስ፣ በጴርጋሞን፣ በትያጥሮን፣ በሰርዴስ፣ በፊላደልፍያና በሎዶቅያ ከተሞች ወዳሉት አማኞች ላከው።

1
01/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 እነዚህን ቃሎች ስሰማ፣ የሚናገረው ማን እንደሆነ ለማየት ዘወር አልሁ። ያኔ ሰባት የወርቅ መቅረዞች አየሁ። \v 13 በመቅረዞቹ መከከል ሰው የሚመስል አንድ ፍጡር ነበር (አልፎ አልፎም የሰው ልጅ በመባል ይጠራል)። እስከ እግሩ የሚደርስ ልብስ ለብሶ ነበር፤ ደረቱን በወርቅ መታጠቂያ ታጥቆ ነበር።

View File

@ -37,6 +37,9 @@
],
"finished_chunks": [
"01-01",
"01-04"
"01-04",
"01-07",
"01-09",
"01-12"
]
}