Fri Sep 30 2016 14:27:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 14:27:16 +03:00
parent 544d89b6f1
commit 33f2cc4715
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 ይህን ለመረዳት ሰዎች በማስተዋል ማሰብ አለባቸው። ሴትዮዋ የተቀመጠችበት ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ ሴትዮዋ የምትወክላችውን ሰባት ተራሮች ያመለክታል። ሰባት ገዦችንም ይወክላል። ከእነዚህ አምስቱ ሞተዋል፤ አንዱ አሁንም አለ። ሰባተኛው ገዢ ገና አልመጣም። ሲመጣ ግን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ይቆያል።
\v 9 ይህን ለመረዳት ሰዎች በማስተዋል ማሰብ አለባቸው። ሴትዮዋ የተቀመጠችበት ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ ሴትዮዋ የምትወክላችውን ሰባት ተራሮች ያመለክታል። ሰባት ገዦችንም ይወክላል። \v 10 ከእነዚህ አምስቱ ሞተዋል፤ አንዱ አሁንም አለ። ሰባተኛው ገዢ ገና አልመጣም። ሲመጣ ግን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ይቆያል።

1
17/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 11 ቀድሞ የነበረው፣ አሁን ግን በሕይወት የሌለው አውሬ ስምንተኛው ገዢ ይሆናል። እርሱ ከሰባቱ አንዱ ነበር፤ ሆኖም፣ እግዚአብሔር እርሱንም በእርግጥ ያጠፋዋል።

View File

@ -169,6 +169,8 @@
"17-01",
"17-03",
"17-06",
"17-08"
"17-08",
"17-09",
"17-11"
]
}