Fri Sep 30 2016 14:25:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 14:25:16 +03:00
parent 04d7a10f93
commit 544d89b6f1
5 changed files with 8 additions and 1 deletions

1
17/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ቀጥሎም መልአኩ በመንፈስ ወደ በረሐ ወሰደኝ። እዚያም ቀዩ አውሬ ላይ ተቀምጣ የነበረችውን ሴት አየሁ። በአውሬው መላ አካላት ላይ እግዚአብሔርን የሚሰድቡ ስሞች ተጽፈው ነበር። አውሬው ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች ነበሩት። \v 4 ሴትዮዋ ሐምራዊና ቀይ ልብስ ለብሳ ነበር፤ በወርቅ፣ በከበሩ ድንጋዮችና በዕንቁዎች አጊጣ ነበር፤ በእጇም የወርቅ ጽዋ ይዛ ነበር። ጽዋው ዝሙት በምታደርግበት ጊዜ የሚጠጣውን በሚወክል ጸያፍ ነገርና ርኵሰት ተሞልቶ ነበር። \v 5 ግንባሯም ላይ ምሥጢራዊ ትርጕም ያለው ስም ተጽፎ ነበር። ጽሑፉ፣ “ይህች እጅግ ዐመፀኛዋ ከተማ ባቢሎን ናት! የምድር አመንዝራዎች ሁሉ እናት ናት። በዓለም ያለውን ማንኛውንም ርኵስና ጸያፍ ነገር እንዲያደርጉ የምድር ሰዎችን የምታስተምር እርሷናት” የሚል ነበር።

1
17/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 ስለ ኢየሱስ እውነቱን በመናገራቸው መከራ የተቀበሉ የእግዚአብሔር ሕዝቦችን ደም በመጠጣት ሴትዮዋ ሰክራ እንደ ነበር አየሁ። ባየኋት ጊዜ በጣም ተደነቅሁ። \v 7 መልአኩም እንዲህ አለኝ፤ “በዚህ አትደነቅ። የሴትዮዋንና እርሷ የተቀመጠችበትን አውሬ ማለትም ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች ያሉትን አውሬ ስውር ትርጕም እገልጥልሃለሁ።

1
17/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 ያየኸው አውሬ ቀድሞ ነበረ፤ አሁን ግን የለም፤ ከጥልቁ ጉድጓድ ይወጣል፤ የኋላ ኋላ እግዚአብሔር ጨርሶ ይደመስሰዋል። አውሬው እንደ ገና በሚመጣ ጊዜ በምድር ያሉ ሰዎች በጣም ይደነቃሉ። እነዚህ እግዚአብሔር ዓለምን ከፈጠረ ጀምሮ ስሞቻቸው በሕይወት መጽሐፍ ያልተጻፉ ሰዎች ናቸው።

1
17/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 \v 10 ይህን ለመረዳት ሰዎች በማስተዋል ማሰብ አለባቸው። ሴትዮዋ የተቀመጠችበት ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ ሴትዮዋ የምትወክላችውን ሰባት ተራሮች ያመለክታል። ሰባት ገዦችንም ይወክላል። ከእነዚህ አምስቱ ሞተዋል፤ አንዱ አሁንም አለ። ሰባተኛው ገዢ ገና አልመጣም። ሲመጣ ግን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ይቆያል።

View File

@ -166,6 +166,9 @@
"16-15",
"16-17",
"16-20",
"17-01"
"17-01",
"17-03",
"17-06",
"17-08"
]
}