Fri Sep 30 2016 11:43:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 11:43:16 +03:00
parent 0edf9e5113
commit 0d891a1bc0
5 changed files with 8 additions and 1 deletions

1
02/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 ሊደርስብህ ያለውን መከራ አትፍራ። ሐቁ ዲያብሎስ አንተን እስር ቤት ሊያስገባህ፣ የእምነትህን ምንነት ለመፈተን አስቸጋሪ ቦታ ውስጥ ሊያኖርህ መፈለጉ ነው። ለአጭር ጊዜ መከራ ትቀበላለህ። በእኔ በማመንህ ምክንያት ቢገድሉህ እንኳ በአኔ ማመንህን አትተው። የዘላለም ሕይወት እንዳለህና እንዳሸነፍህ ምልክት የሚሆን የአበባ ጉንጉን ራስህ ላይ አኖራለሁ። \v 11 ለቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚለውን በጥንቃቄ ስማ። ድል የሚነሣ ሁለተኛውን ሞት አይሞትም።”

1
02/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 “በጴርጋሞን ከተማ ላለው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ይህን መልእክት ጻፍ፤ “እነዚህን ነገሮች ለአንተ እናገራለሁ። እኔ በሁለት ወገን የተሳለ ሰይፍ ያለው ነኝ። \v 13 የሰይጣን ኀይል በበረታበት፣ ተፅዕኖው በተንሰራፋበት ቦታ እንደምትኖር አውቃለሁ። ከልብህ እንደምታምንና እኔ የምወደውንና ለእኔ ዋና የሆነውን አጥብቀህ እንደያዝህ አውቃለሁ። ታማኝ አገልጋዬ የነበረውን አንቲጳስን በገደሉ ጊዜ እንኳ፣ የእኔን ማንነትና ለሰዎች ያደረግሁትን ለእነርሱ ከመናገር ወደ ኋላ አላልህም።

1
02/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 ያም ሆኖ ግን፣ ምስክርነትህን የሚያበላሹና ታዛዥነትህን የሚያዳክሙ አንዳንድ ነገሮች እያየሁ ነው። አንዳንድ አባሎችህ ከረጅም ጊዜ በፊት በለዓም ያስተማረውን ዓይነት ትምህርት ሲያስተምሩ ዝም እያልሃቸው ነው። እርሱ ለጣዖታት የተሠዋውን እንዲበላና በእግዚአብሔር ሕዝብ መካከል ዝሙት እንደሚፈቅድ ባላቅን አስተማረ። \v 15 በዚያ መንገድ አንተም አንዳንድ አባሎችህ የኒቆላውያንን ትምህርት እንዲለማመዱና ያልተፈቀደው ዝሙት እንደ ተፈቀደ ሲያስተምሩ ዝም እያልሃቸው ነው።

1
02/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 16 እንዲህ ማድረግህን ትተህ አቅጣጫህን ለውጥ፣ ያ ካልሆነ ግን ድንገት እመጣብሃለሁ እንጂ አልታገሥም፤ ከአፌ በሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል እዋጋቸዋለሁ። 17 የእግዚአብሔር መንፈስ ለቤተ ክርስቲያን የሚናገርውን መልእክት በጥንቃቄ ስማ። ድል ለሚያደርግ ምግብ የሚሆንና የሚያበረታ መና እሰጠዋለሁ። የእርሱን አዲስ ስም የቀረፅኩበትንም ነጭ ድንጋይ እሰጠዋለሁ፤ እኔ የምሰጠውን ከእኔና ከእርሱ ውጪ ማንም አያውቀውም።”

View File

@ -47,6 +47,9 @@
"02-01",
"02-03",
"02-06",
"02-08"
"02-08",
"02-10",
"02-12",
"02-14"
]
}