Fri Sep 30 2016 11:41:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 11:41:15 +03:00
parent 65e00ee4c8
commit 0edf9e5113
3 changed files with 6 additions and 1 deletions

1
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 6 ግን አንድ ጥሩ ነገር አድርገሃል፤ ጣዖት ማምለክና የርኵሰትን ተግባር መፈጸም ትችላላችሁ የሚሉትን የኒቆላውያንን ትምህርት እኔ እንደምጠላው አንተም ጠልተሃል። \v 7 የእኔን መልእክት መረዳት የሚፈልግ ሁሉ፣ ለቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር መንፈስ የሚናገረውን መልእክት በጥንቃቄ መስማት አለበት። የተሰጠው ተስፋ እኔን የምትከተሉ ሁሉ ድል የምታደርጉ መሆኑ ነው። ድል የሚያደርጉ የዘላለም ሕይወት ከሚሰጠው ዛፍ፣ በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ ካለው ዛፍ መብላት ይፈቀድለታል።”

1
02/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 “በሰምርኔስ ከተማ ላለው ቤተ ክርስቲያን መልአክ ይህን መልእክት ጻፍ፤ ‘እነዚህ ነገሮችን ለእናንተ እናገራለሁ፤ እኔ ነገሮችን ሁሉ የጀመርሁ የመጀመሪያ ነኝ፤ ነገሮች ሁሉ እንዲያበቁ የማደርግ የመጨረሻውም ነኝ። እኔ ሞቼ የነበርሁትና እንደ ገና በሕይወት ያለሁት ነኝ። \v 9 ምን ያህል መከራ እንደ ተቀበልህ አውቃለሁ። ድኽነትህንና ብዙ ነገሮች የጎደሉህ መሆኑን አውቃለሁ (ሆኖም፣ ዘላለማዊና በፍጹም ከአንተ የማይወሰዱ ነግሮችን በተመለከተ በእርግጥ ሀብታም ነህ)። ክርስቶስን በመከተልህ በሰዎች መሰደብና ስለ አንተ ብዙ መጥፎ ነገሮች መወራታቸው ምን ማለት እንደ ሆነ ታውቃለህ። እነዚያ አንተን የሚሳደቡና ስለ አንተ መጥፎ ወሬ የሚያወሩ፣ አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉ ሰዎች፣ የሰይጣን ማኅበር አባሎች እንጂ፣ የቤተ ክርስቲያን ወገን አይደለም።

View File

@ -44,6 +44,9 @@
"01-14",
"01-17",
"01-19",
"02-01"
"02-01",
"02-03",
"02-06",
"02-08"
]
}