Fri Sep 30 2016 15:31:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 15:31:16 +03:00
parent 6f7ef238aa
commit 05d4ba546f
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
22/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 18 እኔ ዮሐንስ በዚህ መጽሐፍ የተናገርኩትን መልእክት ለሚሰማ ሁሉ አስጠነቅቃለሁ፤ ማንም በዚህ መልእክት አንዳች ነገር ቢጨምር፣ ይህ መጽሐፍ በሚናገረው መንገድ እግዚአብሔር ይቀጣዋል። \v 19 ማንም በዚህ መጽሐፍ ከተናገርኩት መልእክት አንዳች ነገር ቢያጎድል፣ እግዚአብሔር ሰዎች ለዘላለም እንዲኖሩ ከሚያስችላቸው ዛፍ ፍሬ የመብላትን መብት ይነሣዋል። የዚያን ሰው ወደ እግዚአብሔር ከተማ የመግባትንም መብት ይወስድበታል። እነዚህ ሁለቱ በዚህ መጽሐፍ ተነግረዋል።

1
22/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 እነዚህ ነገሮች ሁሉ እውነት መሆናቸውን የሚናገር ኢየሱስ፣ “በእርግጥ ፈጥኜ እመጣለሁ!” ይላል። እኔ ዮሐንስም፣ “አሜን! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና!” እላለሁ። \v 21 የእግዚአብሔር ሕዝብ ለሆናችሁት ሁሉ ጌታችን ኢየሱስ መልካም እንዲያደርግላችሁ እጸልያለሁ። አሜን!

View File

@ -224,6 +224,8 @@
"22-12",
"22-14",
"22-16",
"22-17"
"22-17",
"22-18",
"22-20"
]
}