diff --git a/22/18.txt b/22/18.txt new file mode 100644 index 0000000..e673e61 --- /dev/null +++ b/22/18.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 18 እኔ ዮሐንስ በዚህ መጽሐፍ የተናገርኩትን መልእክት ለሚሰማ ሁሉ አስጠነቅቃለሁ፤ ማንም በዚህ መልእክት አንዳች ነገር ቢጨምር፣ ይህ መጽሐፍ በሚናገረው መንገድ እግዚአብሔር ይቀጣዋል። \v 19 ማንም በዚህ መጽሐፍ ከተናገርኩት መልእክት አንዳች ነገር ቢያጎድል፣ እግዚአብሔር ሰዎች ለዘላለም እንዲኖሩ ከሚያስችላቸው ዛፍ ፍሬ የመብላትን መብት ይነሣዋል። የዚያን ሰው ወደ እግዚአብሔር ከተማ የመግባትንም መብት ይወስድበታል። እነዚህ ሁለቱ በዚህ መጽሐፍ ተነግረዋል። \ No newline at end of file diff --git a/22/20.txt b/22/20.txt new file mode 100644 index 0000000..814cb5c --- /dev/null +++ b/22/20.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 20 እነዚህ ነገሮች ሁሉ እውነት መሆናቸውን የሚናገር ኢየሱስ፣ “በእርግጥ ፈጥኜ እመጣለሁ!” ይላል። እኔ ዮሐንስም፣ “አሜን! ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና!” እላለሁ። \v 21 የእግዚአብሔር ሕዝብ ለሆናችሁት ሁሉ ጌታችን ኢየሱስ መልካም እንዲያደርግላችሁ እጸልያለሁ። አሜን! \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 769566b..31f66c8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -224,6 +224,8 @@ "22-12", "22-14", "22-16", - "22-17" + "22-17", + "22-18", + "22-20" ] } \ No newline at end of file