am_rev_text_udb/12/15.txt

1 line
617 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 15 እባቡም ሴትዮዋ በፎርም ተጠራርጋ እንድትወሰድ እንደ ወንዝ ያለ ውሃ ከአፉ አወጣ። \v 16 ምድሪቱ ግን ዘንዶው ከአፉ ያወጣውን ውሃ አፏን ከፍታ በመዋጥ ሴትዮዋን ረዳቻት። \v 17 በዚህ ጊዜ ዘንዶው በሴትዮዋ ላይ በጣም ተቆጣ፤ ከተቀሩት ልጆቿም ጋር ለመዋጋት ሄደ። እነዚህ ለእግዚአብሔር የሚታዘዙና ስለ ኢየሱስ እውነቱን የሚናገሩ ሰዎች ናቸው። \v 18 ዘንዶውም በባሕሩ ዳር ቆሞ ነበር።