Tue Oct 24 2017 02:31:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 02:31:11 -07:00
parent 0ad34f8a44
commit fbe13867da
6 changed files with 26 additions and 2 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
4. በእርግጥ አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም
\v 4 \v 5 \v 6 4. በእርግጥ አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም
ክፉ ሰዎች ከአንተ አያድሩም፡፡
5. እብሪተኛ በፊትህ አይቆምም
ዐመፃን የሚያደርጉትህን ሁሉ ጠላህ፡፡
6. ሐሰተኞችን ታጠፋለህ
ደም የተጠሙትን አታላዮችን
ያህዌ ይጸየፋል፡፡
ያህዌ ይጸየፋል፡፡

5
05/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. እኔ ግን በኪዳናዊ ታማኝነትህ ብዛት
ወደ ቤትህ እገባለሁ፤
በአክብሮት ፍርሃትም የተቀደሰ ማደሪያህ ውስጥ እሰግዳለሁ፡፡
8. ጌታ ሆይ፣ በጠላቶች ምክንያት በጽድቅህ ምራኝ
መንገድህንም በፊቴ አቅና፡፡

8
05/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 9 \v 10 9. በአፋቸው እውነት የለም
ልባቸው ተንኰለኛ ነው፡፡
ጉሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፡፡
በአንደበታቸው ይሸነግላሉ፡፡
10. እግዚአብሔር ሆይ፣ የእጃቸውን ስጣቸው
ተንኰላቸው መጥፊያቸው ይሁን!
አንተ ላይ ዐምፀዋልና
ከኃጢአታቸው ብዛት የተነሣ አስወግዳቸው፡፡

5
05/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 11 \v 12 11. በአንተ የተማመኑ ሁሉ ደስ ይበላቸው
አንተ ከለላ ሁነሃቸዋልና ለዘላለም ሐሤት ያድርጉ፡፡
ስምህን የሚወዱ በአንተ ደስ ይበላቸው
ያህዌ ሆይ፣ አንተ ጻድቁን ትባርካለህ
እንደ ጋሻ በሞገስ ትከልላቸዋለህ፡፡

4
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 6 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ በቁጣህ አትገሥጸኝ
በመዐትህም አትቅጣኝ፡
2. ያህዌ ሆይ፣ ደካማ ስለሆንሁ ምሕረት አድርግልኝ፡፡
አምላኬ ሆይ፣ አጥንቶቼ ተናውጠዋልና፣ ፈውሰኝ፡፡

2
06/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 6
ለመዘምራን አለቃ በበገናዎች የሚዜም የዳዊት መዝሙር በሸሚኒት