Tue Oct 24 2017 02:29:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
c1d398f51e
commit
0ad34f8a44
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\c 4 \v 1 1. የጽድቄ አምላክ ሆይ፣ በጠራሁህ ጊዜ መልስልኝ
|
||||
ከጭንቀቴም አሳርፈኝ
|
||||
ማረኝ ጸሎቴንም ስማ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. እናንተ ሰዎች እስከ መቼ ክብሬን ታወርዳላችሁ?
|
||||
እስከ መቼ ከንቱ ነገር ትወዳላችሁ፤ ሐሰትንስ ትፈልጋላችሁ? ሴላ
|
||||
3. ያህዌ ጻድቁን ለራሱ እንደ ለየ ዕወቁ፡፡
|
||||
በጠራሁት ጊዜ ያህዌ ይሰማኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. የቱንም ያህል ብትፈሩ ኃጢአት አትሥሩ!
|
||||
በመኝታችሁ እያላችሁ በልባችሁ
|
||||
አሰላስሉ፤ ጸጥም በሉ፡፡ ሴላ
|
||||
5. ለያህዌ የጽድቅ መሥዋዕት አቅርቡ
|
||||
እምነታችሁንም እርሱ ላይ አድርጉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 6 \v 7 \v 8 6. ብዙዎች፣ ‹‹መልካሙን ማን ያሳየናል?›› ይላሉ፡፡
|
||||
ያህዌ ሆይ፣ የፊትህን ብርሃን እኛ ላይ አብራ፡፡
|
||||
7. ብዙ እህልና ወይን ካገኙ ሰዎች ይበልጥ
|
||||
አንተ ልቤን በታላቅ ሐሤት ሞልተኸዋል፡፡
|
||||
8. በሰላም የምታኖረኝ አንተ ብቻ ስለሆንህ
|
||||
በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 4
|
||||
ለመዘምራን አለቃ በበገናዎች የሚዜም የዳዊት መዝሙር
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\c 5 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ ወደ አንተ ስጣራ ስማኝ
|
||||
መቃተቴንም አስብ፡፡
|
||||
2. ንጉሤና አምላኬ ወደ አንተ እጸልያለሁና
|
||||
የልመናዬን ጽምፅ አድምጥ
|
||||
3. ያህዌ ሆይ በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ
|
||||
በማለዳ ልመናዬን ወደ አንተ አቀርባለሁ፤ እጠባበቃለሁም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
4. በእርግጥ አንተ በክፋት ደስ የምትሰኝ አምላክ አይደለህም
|
||||
ክፉ ሰዎች ከአንተ አያድሩም፡፡
|
||||
5. እብሪተኛ በፊትህ አይቆምም
|
||||
ዐመፃን የሚያደርጉትህን ሁሉ ጠላህ፡፡
|
||||
6. ሐሰተኞችን ታጠፋለህ
|
||||
ደም የተጠሙትን አታላዮችን
|
||||
ያህዌ ይጸየፋል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 5
|
||||
ለመዘምራን አለቃ በዋሽንት የሚዜም የዳዊት መዝሙር
|
Loading…
Reference in New Issue