Tue Oct 24 2017 02:27:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 02:27:11 -07:00
parent 980a783a12
commit c1d398f51e
5 changed files with 18 additions and 0 deletions

4
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 3 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶቼ ምንኛ በዙ!
በእኔ ላይ የተነሡ ብዙዎች ናቸው፡፡
2. ብዙ ሰዎች፣ ‹‹እግዚአብሔር አያድነውም›› እያሉ
ስለ እኔ ይናገራሉ፡፡

4
03/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. አንተ ግን ያህዌ ሆይ፣ ዙሪያዬን እንደ ጋሻ ትከልለኛለህ፣
ክብሬንና ራሴንም ከፍ የምታደርግ አንተ ነህ፡፡
4. ድምፄን ወደ ያህዌ አነሣለሁ
እርሱም ከተቀደሰው ተራራው ይመልስልኛል፡፡ ሴላ

3
03/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 \v 6 5. በሰላም እተኛለሁ፤ እንቀላፋለሁ
ያህዌ ስለ ጠበቀኝ ከእንቅልፌ ተነሣሁ፡፡
6. በየአቅጣጫው ከተነሡብኝ ሰዎች ብዛት አልፈራም፡፡

5
03/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. ያህዌ ሆይ ተነሥ፤ አምላኬ ሆይ አድነኝ!
አንተ የጠላቶቼን መንጋጋ መታህ
የክፉዎችን ጥርስ ሰበርህ፡፡
8. መዳን ከያህዌ ነው
በረከትህ በሕዝብህ ላይ ይሁን፡፡

2
03/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 3
ከልጁ ከአቤሴሎም በሸሸ ጊዜ ዳዊት የዘመረው