Tue Oct 24 2017 02:25:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 02:25:10 -07:00
parent ef15e4ac40
commit 980a783a12
5 changed files with 20 additions and 0 deletions

4
02/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. በሰማያት የሚቀመጥ እርሱ ያፌዝባቸዋል
ጌታም ይሳለቅባቸዋል፡፡
5. ከዚያም በቁጣው ያናግራቸዋል
እንዲህ በማለትም በመዐቱ ያስፈራቸዋል

5
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. ‹‹እኔ ራሴ በጽዮን፣ በተቀደሰውም
ተራራዬ ንጉሤን ሾምሁ፡፡››
7. የያህዌን ዐዋጅ ዐውጃለሁ፡፡
እርሱም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹አንተ ልጄ ነህ!
በዚህ ቀን አባትህ ሆኛለሁ፡፡

4
02/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 8 \v 9 8. ለምነኝ፤ አሕዛብን ለርስትህ
የምድር ነገሥታትንም ለግዛትህ እሰጥሃለሁ፡፡
9. በብረት በትር ትቀጠቅጣቸዋለህ
ሸክላ ሠሪው እንዳበጀው ዕቃ ታደቃቸዋለህ፡፡››

4
02/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 10 \v 11 10. ስለዚህ አሁን እናንት ነገሥታት ተጠንቀቁ
እናንት የምድር ገዦች አስተውሉ፡፡
11. ያህዌን በፍርሃት አምልኩት
በመንቀጥቀጥ ተገዙለት፡፡

3
02/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 12 12. እንዳይቆጣ በመንገድም እንዳትጠፉ ልጁን ሳሙት፡፡
ቁጣው ፈጥኖ ይነዳልና፡፡
እርሱን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ የተባረኩ ናቸው፡፡