Tue Oct 24 2017 06:21:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 06:21:12 -07:00
parent 48d79f655e
commit d8f56a3d5f
10 changed files with 48 additions and 0 deletions

6
46/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\c 46 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር መጠጊያችንና ኃይላችን፣
በመከራም ቀን ረዳታችን ነው፡፡
2. ስለዚህ ምድር ብትናወጥ
ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ፣ አንፈራም፡፡
3. ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣
ከውሃው ሙላት የተነሣ ተራሮች ቢንቀጠቀጡም አንደነግጥም፡፡ ሴላ

5
46/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 4 \v 5 4. የእግዚአብሔርን ከተማ
የልዑልንም የተቀደሰ ማደሪያ ደስ የሚያሰኙ
ወራጅ ወንዞች አሉ፡፡
5. እግዚአብሔር በመካከሏ ነውና አትናወጥም
ጠዋት በማለዳ እግዚአብሔር ይረዳታል፡፡

4
46/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ሕዝቦች በዐመፅ ተነሡ፤ መንግሥታት ወደቁ
ድምፁን ከፍ አድርጐ አሰማ ምድርም ቀለጠች፡፡
7. የሰራዊት ጌታ ያህዌ ከእኛ ጋር ነው
የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው፡፡ ሴላ

5
46/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 8 \v 9 8. ኑ የእግዚአብሔርን ሥራ
በምድር ላይ የደረሰውን ጥፋት ተመልከቱ፡፡
9. ከምድር ዳር እስከ ዳርቻ ጦርነትን ያስወግዳል
ቀስትን ይሰብራል፤ ጦርንም ያነክታል
ጋሻዎችንም በእሳት ያቃጥላል፡፡

5
46/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 10 \v 11 10. ጸጥ በሉ፤ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ ዕወቁ
በሕዝቦች ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ
በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ፡፡
11. የሰራዊት አምላክ ያህዌ ከእኛ ጋር ነው፤
የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው፡፡ ሴላ

5
47/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 47 \v 1 \v 2 1. ሕዝቦች ሁሉ እጆቻችሁን አጨብጭቡ
ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር
እልል በሉ፡፡
2. በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ የሆነው
ልዑል ያህዌ እጅግ አስፈሪ ነው፡፡

6
47/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. ሕዝቦችን ከእኛ በታች አደረገ፣
መንግሥታትንም ከእግራችን ሥር አስገዛልን፡፡
4. ለሚወደው ለያዕቆብ ክብር የሆነችውን
ርስታችንን እርሱ መረጠልን፡፡
5. እግዚአብሔር በእልልታ፣
ያህዌም በመለከት ድምፅ ዐረገ

4
47/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ
ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ
7. እግዚአብሔር የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና
ስለዚህ በማስተዋል ዘምሩለት፡፡

6
47/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 8 \v 9 8. እግዚአብሔር በሕዝቦች ሁሉ ነግሦአል
እግዚአብሔር በተቀደሰ ዙፋኑ ላይ ተቀምጧል፡፡
9. ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር
የሕዝቦች መኳንንት ተሰበሰቡ
የምድር ነገሥታት የእግዚአብሔር ናቸውና
እርሱ እጅግ ከፍ ያለ ነው፡፡

2
47/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 47
ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች መዝሙር