Thu Jun 14 2018 10:10:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 10:10:10 +03:00
parent df16566fa5
commit b6c51a2fc0
5 changed files with 15 additions and 10 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13. ያህዌ ከሰማይ ይመለከታል
\v 13 ያህዌ ከሰማይ ይመለከታል
የሰው ልጆችንም ሁሉ ያያል፡፡
14. ከማደሪያው ሆኖ፣ በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ይመለከታል፡፡
15. የሁሉንም ልብ የሠራ እርሱ ነው
\v 14 ከማደሪያው ሆኖ፣ በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ይመለከታል፡፡
\v 15 የሁሉንም ልብ የሠራ እርሱ ነው
የሚያደርጉትንም ሁሉ ይመለከታል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 16 \v 17 16. ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም፤
\v 16 ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም፤
ጀግናም በኃይሉ ብርታት አያመልጥም፡፡
17. በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት
\v 17 በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት
ከንቱ ተስፋ ነው፤
በብርቱ ጉልበቱም ማንም አይድንም

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 18 \v 19 18. እነሆ፣ የያህዌ ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤
\v 18 እነሆ፣ የያህዌ ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤
በኪዳን ታማኝነቱ በሚታመኑት ላይ አትኩረዋል፡፡
19. ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና
\v 19 ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና
ከራብ ዘመንም ሊጠብቃቸው ነው፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 20 \v 21 20. ያህዌን በተስፋ እንጠብቃለን
\v 20 ያህዌን በተስፋ እንጠብቃለን
እርሱ ረድኤታችንና ጋሻችን ነው፡፡
21. በቅዱስ ስሙ ተማምነናልና
\v 21 በቅዱስ ስሙ ተማምነናልና
ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋል፡፡

View File

@ -247,6 +247,11 @@
"32-11",
"33-01",
"33-04",
"33-07"
"33-07",
"33-10",
"33-13",
"33-16",
"33-18",
"33-20"
]
}