diff --git a/33/13.txt b/33/13.txt index c6a2e45..121928b 100644 --- a/33/13.txt +++ b/33/13.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -\v 13 \v 14 \v 15 13. ያህዌ ከሰማይ ይመለከታል +\v 13 ያህዌ ከሰማይ ይመለከታል የሰው ልጆችንም ሁሉ ያያል፡፡ -14. ከማደሪያው ሆኖ፣ በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ይመለከታል፡፡ -15. የሁሉንም ልብ የሠራ እርሱ ነው +\v 14 ከማደሪያው ሆኖ፣ በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ይመለከታል፡፡ +\v 15 የሁሉንም ልብ የሠራ እርሱ ነው የሚያደርጉትንም ሁሉ ይመለከታል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/33/16.txt b/33/16.txt index fc220a4..eb4c711 100644 --- a/33/16.txt +++ b/33/16.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -\v 16 \v 17 16. ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም፤ +\v 16 ንጉሥ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም፤ ጀግናም በኃይሉ ብርታት አያመልጥም፡፡ -17. በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት +\v 17 በፈረስ ድል አደርጋለሁ ማለት ከንቱ ተስፋ ነው፤ በብርቱ ጉልበቱም ማንም አይድንም \ No newline at end of file diff --git a/33/18.txt b/33/18.txt index a5dc6ef..5b7caef 100644 --- a/33/18.txt +++ b/33/18.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 18 \v 19 18. እነሆ፣ የያህዌ ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤ +\v 18 እነሆ፣ የያህዌ ዐይኖች በሚፈሩት ላይ ናቸው፤ በኪዳን ታማኝነቱ በሚታመኑት ላይ አትኩረዋል፡፡ -19. ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና +\v 19 ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና ከራብ ዘመንም ሊጠብቃቸው ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/33/20.txt b/33/20.txt index ef2b8c5..c94770f 100644 --- a/33/20.txt +++ b/33/20.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 20 \v 21 20. ያህዌን በተስፋ እንጠብቃለን +\v 20 ያህዌን በተስፋ እንጠብቃለን እርሱ ረድኤታችንና ጋሻችን ነው፡፡ -21. በቅዱስ ስሙ ተማምነናልና +\v 21 በቅዱስ ስሙ ተማምነናልና ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 4725452..1344f2f 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -247,6 +247,11 @@ "32-11", "33-01", "33-04", - "33-07" + "33-07", + "33-10", + "33-13", + "33-16", + "33-18", + "33-20" ] } \ No newline at end of file