Tue Oct 24 2017 22:59:28 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
1127c41431
commit
a79a07d52a
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. ከዐውሎ ነፋስና ከውሽንፍር ሸሽቼ
|
||||
ወደ መሸሽጊያ ፈጥኜ በደረስሁ ነበር፡፡››
|
||||
9. ግፍና ሁከት በከተማዪቱ ዐይቻለሁና
|
||||
ጌታ ሆይ ግራ አጋባቸው፤ ቋንቋቸውንም ደበላልቅ!
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 10 \v 11 10. ቀንና ሌሊት ቅጥሮቿን ይዞራሉ
|
||||
ተንኰልና መከራ በውስጧ አሉ፡፡
|
||||
11. ዐመፃ በመካከልዋ ነው፤
|
||||
ግፍና አታላይነት ከጐዳናዋ አይጠፋም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,9 @@
|
|||
\v 12 \v 13 \v 14 12. የሰደበኝ ጠላት አይደለም
|
||||
ያማ ቢሆን በታገሥኩ ነበር፤
|
||||
የሚታበይብኝ፣ ራሱንም ቀና ቀና ያደረገብኝ
|
||||
ባላንጣ አይደለም፤
|
||||
ያማ ቢሆን፣ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር፡፡
|
||||
13. ነገር ግን ያን ያደረግህ አንተ እኩያየ፣
|
||||
ባልንጀራዬና የቅርብ ወዳጄ ነህ፡፡
|
||||
14. ደስ የሚል ኅብረት በአንድነት ነበረን
|
||||
በሕዝቡ መካከል በእግዚአብሔር ቤት አብረን ተመላልሰን ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 15 15. በድንገት ሞት ይምጣባቸው
|
||||
ክፋት በመካከላቸው ናትና
|
||||
በሕይወታቸው እያሉ ወደ ሲኦል ይወረዱ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 16 \v 17 \v 18 16. እኔ ግን እግዚአብሔርን እጣራለሁ
|
||||
ያህዌም ያድነኛል፡፡
|
||||
17. በማታ፣ በጧትና በቀትር አቃሥታለሁ እቃትታለሁም
|
||||
እርሱም ድምፄን ይሰማል፡፡
|
||||
18. ከእኔ ጋር የሚዋጉት ብዙ ናቸውና
|
||||
እርሱ፣ ከተከፈተብኝ ጦርነት በሰላም ይታደገኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 19 19. እነርሱ ስለማይለወጡና አምኬንም ስለማይፈሩ
|
||||
ከዘላለም እስከ ዘላለም ዙፋኑ ላይ ያለው እግዚአብሔር
|
||||
ሰምቶ ያዋርዳቸዋል፡፡ ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 20 \v 21 20. ጓደኛዬ የምለው ሰው እጁን በወዳጆቹ ላይ
|
||||
ሰነዘረ፤ ቃል ኪዳኑንም አፈረሰ፡፡
|
||||
21. አፉ ከቅቤ ይልቅ የለዘበ ነው
|
||||
በልቡ ግን ጦርነት አለ፤
|
||||
ቃሉ ከዘይት ይልቅ የለሰለሰ ነው
|
||||
ሆኖም የተመዘዘ ሰይፍ ነው፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue